መንግሥት በነዳጅ ላይ ሲያደርግ የነበረውን ድጎማ እስከ መጪው የካቲት ወር ሙሉ በሙሉ ሊያነሳ ነው
[Capital Ethiopia - Ethiopia] - 3/02/2026
መንግሥት ላለፉት አራት ዓመታት በነዳጅ ምርቶች ላይ ሲያደርግ የነበረውን ድጎማ በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነስ፣ እስከ መጪው የካቲት 2018 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ ከድጎማ ሥርዓቱ ሙሉ በሙሉ እንደሚወጣ ካፒታል ያገኘዉ መረጃ አመልክቷል። ይህ ውሳኔ መንግሥት ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር በገባው ቃል መሠረት የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተግባራዊ ለማድረግ የወሰደው እርምጃ አካል መሆኑ ለመረዳት ችሏል። ባለሥልጣናቱ በገቡት ቃል መሠረት በዚህኛው […]
... Article published by "Capital Ethiopia" (Ethiopia), read more
For any information or claim on this article, see directly with the newspaper.
In Ethiopian newspapers
Hidden Operational Risks That Could Affect Ethiopia Investment Outlook in 2026
By Africa Risk Control – A new report has identified a series of operational risks that many investors underestimate (…)
[NewBusinessEthiopia] - 28/01/2026
ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት ለመሆን ከስምምነት መድረሳቸው ተገለጸ
የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር)፣ በቅርቡ የፕሬዝዳንት ለውጥ ባደረገው ፀደይ ባንክ ውስጥ አቶ መኮንን የለውምወሰንን ተክተው (…)
[Capital Ethiopia] - 4/02/2026
Operating in Fragile States: Why NGOs Cannot Afford to Be Invisible
By BEHAK PR Solutions – In fragile and conflict-affected environments, non-governmental organizations operate under (…)
[NewBusinessEthiopia] - 28/01/2026
How To Use Cloud Storage Safely And Effectively
Cloud storage is now the default for many teams. It can be fast, scalable, and easier to manage than a server in a (…)
[Capital Ethiopia] - 28/01/2026
EXPRESSION OF INTEREST (EoI)
External Auditor for 2025 Organizational Audit Women Development and Reliance Organization (WDRO) is a women-led (…)
[Capital Ethiopia] - 26/01/2026

