ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት ለመሆን ከስምምነት መድረሳቸው ተገለጸ
[Capital Ethiopia - Ethiopia] - 4/02/2026
የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር)፣ በቅርቡ የፕሬዝዳንት ለውጥ ባደረገው ፀደይ ባንክ ውስጥ አቶ መኮንን የለውምወሰንን ተክተው ለመሥራት ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ካፒታል ጋዜጣ ከምንጮቹ ተሰምቷል። ዮሐንስ ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥነትና ዋና ኢኮኖሚስት እንዲሁም ደግሞ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንትነት ያካበቱትን ሰፊ ልምድ ይዘው ከመስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም […]
... Article published by "Capital Ethiopia" (Ethiopia), read more
For any information or claim on this article, see directly with the newspaper.
In Ethiopian newspapers
Integrity and ESG Risk in Mozambique: Where Exposure Really Begins
By Africa Risk Control – Integrity and ESG risk in Mozambique is rarely driven by dramatic scandals or explicit (…)
[NewBusinessEthiopia] - 29/01/2026
Hidden Operational Risks That Could Affect Ethiopia Investment Outlook in 2026
By Africa Risk Control – A new report has identified a series of operational risks that many investors underestimate (…)
[NewBusinessEthiopia] - 28/01/2026
በአንድ ሳምንት ልዩነት የዶላር ዋጋ ጭማሪ አሳየ፤ ከፍተኛው መግዣ 155.05 ብር ደረሰ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገ-ወጥ የውጭ ምንዛሬ ገበያ ላይ የታየውን የዋጋ መናር ለመቆጣጠር እየወሰደ በሚገኘዉ እርምጃ፣ ዛሬ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም. በባንኮች በኩል የሚሸጠው (…)
[Capital Ethiopia] - 3/02/2026
በኢትዮጵያ የሚገኘውን የኩርሙክ ወርቅ ማዕድን የሚያለማው አላይድ ጎልድ በ5.5 ቢሊዮን የካናዳ ዶላር ሊሸጥ ነው
በኢትዮጵያ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘውን ግዙፉን የኩርሙክ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት ጨምሮ በአፍሪካ ሦስት ዋና ዋና ይዞታዎች ያሉት አላይድ ጎልድ ኮርፖሬሽን በቻይናው የማዕድን (…)
[Capital Ethiopia] - 26/01/2026
ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት ለመሆን ከስምምነት መድረሳቸው ተገለጸ
የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር)፣ በቅርቡ የፕሬዝዳንት ለውጥ ባደረገው ፀደይ ባንክ ውስጥ አቶ መኮንን የለውምወሰንን ተክተው (…)
[Capital Ethiopia] - 4/02/2026

