በልማት ባንክ ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ምክትል ፕሬዝዳንት ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

[Addis Fortune - Ethiopia] - 30/12/2025
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራር እርከን ላይ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠሩት ጌታቸው ዋቄ ከታኅሣሥ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ከባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንትነት ኃላፊነታቸው ተሰናብተዋል። የጌታቸው መሰናበት በባንኩ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ሰፊ የአመራር ለውጥ አካል ሲሆን፣ በቅርብ ሣምንታት ካስተናገዳቸው ከፍተኛ የአመራር ሽግሽጎች መካከል አንዱ ሆኗል። ጌታቸው ከባንኩ የተሰናበቱት ከሁለት አስርተ ዓመታት በላይ በተለያዩ ስትራቴጂካዊ የኃላፊነት ቦታዎች […]
... Article published by "Addis Fortune" (Ethiopia), read more
For any information or claim on this article, see directly with the newspaper.


    e-mail    

In Ethiopian newspapers

Yango Group highlights its impact on partners’ income boost
Yango Group today published its inaugural Impact Report, a comprehensive overview of the company’s social, economic, (…)
[NewBusinessEthiopia] - 22/12/2025
በዲጂታል የክፍያ ተቋማት ላይ ተጥሎ የነበረው የባንክ እገዳ በከፊል ተነሳ
የፌዴራል ባለሥልጣናት በዲጂታል ፋይናንስ ዘርፍ ላይ በወሰዱት እርምጃ ታግደው የነበሩ የባንክ ሂሳቦችን በከፊል አንስተዋል። ​የፍትህ ሚኒስቴር ታኅሣሥ 14 ቀን 2018 ዓ.ም (…)
[Addis Fortune] - 24/12/2025
As Cyber Heists Surge, Banks Left Without Insurance
The banking industry is confronting a new era of risk as the push for a digital financial ecosystem gains speed. (…)
[Addis Fortune] - 21/12/2025
Fed Wants Cuts from Digital Creators
The federal government is preparing to formalise the taxation of an emerging digital content economy, targeting (…)
[Addis Fortune] - 21/12/2025
New Customs Rules Put Importers Anxious
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital (…)
[Addis Fortune] - 28/12/2025

|   Adding or removing your content   |   Add your newspaper   |