ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ሳቢያ የሕንድ በረራዎች ተሰረዙ

[Capital Ethiopia - Ethiopia] - 25/11/2025
በአፋር ክልል ኤርታሌ አቅራቢያ በ10 ሺህ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ በተባለ ፍንዳታ ምክንያት የህንድ አየር መንገዶች በረራዎችን መሰረዛቸው ተገልጿል። ​በሰሜን-ምስራቅ ኢትዮጵያ አፋር ክልል ኤርታሌ እሳተ ገሞራ አቅራቢያ የሚገኘው የሐይሊ ጉቢ እሳተ ገሞራ ከትላንት በስቲያ እሁድ (ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም.) ከሺህ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ፍንዳታ ማድረጉን ተከትሎ ዓለም አቀፍ የአየር ትራፊክ ከፍተኛ […]
... Article published by "Capital Ethiopia" (Ethiopia), read more
For any information or claim on this article, see directly with the newspaper.


    e-mail    

In Ethiopian newspapers

የሐበሻ ቢራ ፋብሪካ በ40% ኤክሳይዝ ታክስ ምክንያት ሊመጣ የሚችለውን ከባድ ተጽዕኖ አስጠነቀቀ
በኢትዮጵያ ቀዳሚ ከሆኑት የቢራ አምራቾች አንዱ የሆነው የሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማኅበር፣ በኢንዱስትሪው ላይ የተጣለው የ40% ኤክሳይዝ ታክስ እና አዲሱ የዲጂታል ኤክሳይዝ ታክስ ስታምፕ (…)
[Capital Ethiopia] - 5/01/2026
Intra-African Trade Hits $220.3 Billion, but AfCFTA Rollout Lags
Africa is being urged to speed up implementation of the AfCFTA as trade within the continent hits a record high, (…)
[Capital Ethiopia] - 11/01/2026
Fiscal Pressure and IMF Engagement Shape Enforcement Behavior in Chad
By Africa Risk Control – Chad’s economic environment continues to be shaped by oil dependence and external financing (…)
[NewBusinessEthiopia] - 13/01/2026
Forex, Financial Pressures Continue to Shape Uganda’s Risk Environment
By Africa Risk Control (ARC) – Uganda’s macroeconomic environment remains a key consideration for investors and (…)
[NewBusinessEthiopia] - 6/01/2026
REQUEST FOR PROPOSALS FOR
Establishing Local Long-Term Arrangements (LTA) for Engineering Services in Ethiopia LRFP-2026-9201130 Topic- UNICEF (…)
[Capital Ethiopia] - 5/01/2026

|   Adding or removing your content   |   Add your newspaper   |