ፍርድ ቤቱ በኢትዮጵያና በአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤቶች ሕንፃ ውዝግብ ላይ የእግድ ውሳኔ አስተላለፈ
[Capital Ethiopia - Ethiopia] - 12/11/2025
በኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት (ኢትዮጵያ ቻምበር) እና በአዲስ አበባ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት (አዲስ ቻምበር) መካከል በሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የንግድ ምክር ቤቶች ሕንፃ ላይ በቀረበው የይገባኛል ውዝግብ ላይ፣ የቂርቆስ ምድብ 1ኛ ፍ/ብሄር ችሎት የእግድ ዉሳኔ አስተላልፏል። ፍርድ ቤቱ በዛሬው እለት በሰጠው ውሳኔ መሰረት፣ ኢትዮጵያ ቻምበር ቀደም ሲል ይዞ የነበረውን የቢሮ ክፍል በአስቸኳይ […]
... Article published by "Capital Ethiopia" (Ethiopia), read more
For any information or claim on this article, see directly with the newspaper.
In Ethiopian newspapers
Ethiopia Joins UNESCO Executive Board
Ethiopia has secured a seat on the UNESCO Executive Board during the 43rd UNESCO General Conference in Samarkand, (…)
[Addis Fortune] - 8/11/2025
NBE Updates Banking Supervision with Basel-Aligned Capital Rules
The National Bank of Ethiopia (NBE) has issued a Risk-Based Capital (RBC) Adequacy Directive, modernising the (…)
[Addis Fortune] - 8/11/2025
Beyond the Match: How Live Streams and Stats Feed the Experience of Soccer Betting
Watching a soccer match used to be simple. You picked a side, hoped for a good game, and waited for the final (…)
[Capital Ethiopia] - 4/11/2025
በኢትዮጵያ የሚገኙ ሱዳናውያን በጦርነትና በገቢ እጦት መካከል 300 ዶላር ቅጣት እየተጠየቁ ነው
ተባለበኢትዮጵያ የሚገኙ በጦርነት የተፈናቀሉ ሱዳናውያን፣ ከሰብዓዊ እና ከኑሮ ፈተናዎች በተጨማሪ፣ የመኖሪያ ፈቃድ እና የቪዛ እድሳት ጋር ተያይዘው ከባድ የገንዘብ ጫና እየደረሰባቸው (…)
[Capital Ethiopia] - 10/11/2025
Ethiopia at a Crossroads: The Perils of Authoritarian Ambition and Regional Destabilization
The Habesha By The Habesha Opinion Desk Ethiopia stands at a defining moment in its modern history. Political (…)
[Zehabesha] - 5/11/2025

