የፈረንሳዩ ካርፉር የኢትዮጵያን ገበያ ለመቀላቀል የመሰማሪያ ሞዴል ማዘጋጀቱን አስታወቀ

[Capital Ethiopia - Ethiopia] - 10/11/2025
የዓለማችን ግዙፍ የጅምላና ችርቻሮ ንግድ ኩባንያ ካርፉር በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ለመግባት የሚያስችለውን የቢዝነስ ሞዴል በማዘጋጀት ላይ መሆኑን ገለጸ። የካርፉር ኮሜርሻል ዳይሬክተር የሆኑት ጄሮሜ ቦንዚ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመሰማራት የሚያስችል የቢዝነስ ሞዴል እየተዘጋጀ መሆኑን ገልጸው፣ ይህን ዕቅድ ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚያስችል ቡድን በቅርብ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ አስታውቀዋል። ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን […]
... Article published by "Capital Ethiopia" (Ethiopia), read more
For any information or claim on this article, see directly with the newspaper.


    e-mail    

In Ethiopian newspapers

Abiy Ahmed’s Strategic Dilemma: Why War with Eritrea over Assab Is Unlikely
The Habesha By The Habesha Editorial Analysis Abiy Ahmed’s recent remarks about Ethiopia’s lack of access to the Red (…)
[Zehabesha] - 1er/11/2025
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የጉምሩክ ቀረጥ ቅናሽን በይፋ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና አባል ከሆኑ 24 አገራት ጋር የጉምሩክ ቀረጥ ቅናሽን በይፋ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሯን ገልጻለች። ይህ እርምጃ አህጉራዊ የኢኮኖሚ (…)
[Capital Ethiopia] - 10/11/2025
Central Bank Misses the Mark on Forex Market Speculation
The National Bank of Ethiopia (NBE) issued a statement two weeks ago that appeared to be a determined strike against (…)
[Addis Fortune] - 2/11/2025
EthSwitch Sees Record Profit, Expands Digital Payment Reach
EthSwitch, the national switch operator, reported a record 1.4 billion Br gross profit for the fiscal year ending (…)
[Addis Fortune] - 2/11/2025
They Melt Batteries to Make a Living, Inhale Poison Without Knowing
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital (…)
[Addis Fortune] - 2/11/2025

|   Adding or removing your content   |   Add your newspaper   |